Service

SEVICE WE PROVIDE

ABOUT ETHIOPIAN CHARITY ORGANIZATION

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ከዚህ በታች የተዘረዝሩት መስሪያ ቤታችን የሚሰጠው የአገልግሎት ዘርፍ መካከል ነው።

አነስተኛ ገቢ ላላቸው እንዴት የነጻ የጤና ኢንሹራንስ ማግኘት እንደሚችሉ ማማከር፤ ፎርም እንዴት እንደሚሞላ ማስተማር፤ መርዳት፤ የጤና ፤ የአይን እና የጥርስ ሐኪሞችን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ማማከር። የአይምሮ ህክምና እንዴት ማግኘት እንደሚቻል እና ከባለሞያዎች ጋር ማገናኘት።  ሜዲኬር ሜዲኬድ ፎርም እንዴት እንደሚሞላ ማማከር እና መርዳት።

ባንክ አካውንት ለመክፈት ለሚፋልጉ መርዳት ማማከር፤ በፋይናንስ እና ታክስ ጉዳዮች ማማክር፤ የቤት፤ የመኪና የቢዝነስ ብድር እና አበዳሪዎች ጋር ማገናኘትና ሴሚናሮችን መስጠት

ቤት ለመግዛትና ለመሸጥ ለሚፈልጉ፣ ከባለሞያዎች ጋር ማገናኘት፤ የመንግስት ቤት ለመከራየት (section 8) ፤ አነስተኛ ገቢ ላላችው ግለሰቦች ስላሉት ፕሮግራሞች ማማክርና መጠቆም።

ለአዛውንቶች፤ ጥበቃ በቤት ውስጥ፤ በነርሲንግ ሆም ስላሉ ጉዳዮች ማማከር። ስለልጆች ጥበቃ የመሳሰሉ ጉዳዮች ማማክር

ቀጠሮ ይያዙ / Make an appointment

 

Subscribe for our email listing