
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ከዚህ በታች የተዘረዝሩት መስሪያ ቤታችን የሚሰጠው የአገልግሎት ዘርፍ መካከል ነው።
- የሕክምና አገልግሎት
- ሂሳብ ነክ አገልግሎቶች
- የመንግስት የመኖሪያ ቤትና የክራይ ቤት ነክ ጉዳዮች
- የአዛውንቶች እና የልጆች ጥበቃ ነክ ጉዳዮች
- የስራ ፍለጋና ትምህርት ነክ ጉዳዮች
- የትራንስፖርት ነክ አገልግሎቶች
- የኢሚግሬሽን እና የህግ ነክ ጉዳዮች
- የምግብና የአመጋገብ ነክ ጉዳዮች
- የመንፈሳዊ ነክ ጉዳዮች